Telegram Group & Telegram Channel
“ሁለት እናት ወፎች ነበሩ እና አንደኛዋ ወፍ በጠዋት ተነስታ አስፓልቱ ላይ ያለውን  ጥሬ በሙሉ ለቅማ ለራሷም በላች ለልጆቻም አበላች። አርፍዳ የተነሳችዋ ሌላኛዋ  እናት ወፍ ግን ለሰዓታት በጽናት ብትፈልግ አንዳች ጥሬ አላገችም። ከዚህ ታሪክ ምን ትረዳላችሁ።”

ኒቼ፦ ''የመጀመርያዋ እናት ወፍ ስግብግብ መሆኗን''

ማርክስ፦ ''የሰው ልጅ በኑሮ ውድነት ምክንያት ቅንጣት ያህል ምግብ መጣል ማቆሙን።''

ሾፐንአወር፦ ''ወፍ ሆኜ አላውቅም፤ ለምን እራሷን አንጠይቃትም!''

ሲዮራን፦ ''ምትመገበው ያጣችው ወፍ በልጆቿና በጎጆዋ ውስጥ ዝማሬ የለሽ ድብርት እንደምታስተናግድ።''

አርስቶትል ፦ ''በጠዋት መነሳት የስኬት ቁልፍ እንደሆነ''

ዲዮጋን፦ ''ምግብ በቀላሉ በጎዳና ላይ እንደሚገኝ''

ሶቅራጠስ፦ ''ወፎች ጥሬ እንደሚበሉ''

እኔ:- ወፉአ ያረፈደችው አምሽታ ስለተኛች ነው::ለምን አመሸች? ሰለልጆችዋ ስታስብ::😇

           እናተስ ምን ትላላችሁ🤔

Aiden
@nibab_lehiwot

tg-me.com/nibab_lehiwot/193
Create:
Last Update:

BY ሕይወትን - በገፅ

Warning: Undefined variable $i in /var/www/tg-me/post.php on line 283

Share with your friend now:
tg-me.com/nibab_lehiwot/193

View MORE
Open in Telegram

ሕይወትን በገፅ Telegram | DID YOU KNOW?

Date: |

Traders also expressed uncertainty about the situation with China Evergrande, as the indebted property company has not provided clarification about a key interest payment.In economic news, the Commerce Department reported an unexpected increase in U.S. new home sales in August.Crude oil prices climbed Friday and front-month WTI oil futures contracts saw gains for a fifth straight week amid tighter supplies. West Texas Intermediate Crude oil futures for November rose $0.68 or 0.9 percent at 73.98 a barrel. WTI Crude futures gained 2.8 percent for the week.

ሕይወትን በገፅ from id

Telegram ሕይወትን - በገፅ
FROM USA